በቅርቡ በጀርመን ሕዝብ ዓለም አቀፍ ትብብር ተቋም በተሰናዳው ፣"መልካም አስተዳደር ለእናንተ ምን ማለት ነው ? " የሚል ርዕስ በተሰጠው ፣ የሥዕል ውድድር ላይ "ሚዛን " የተሰኘው ሥራው አሸናፊ ሆኗል ። ከሥራዎቹ ጋር በሚዛመዱ ጉዳዮች ላይ ሀሳቡን ...
የአሜሪካ ድምጽ በዚህ ጉዳይ ጋብዞ ያወያያቸው ተሳታፊዎችም በመንግስታዊ የአገልግሎት መስጫዎች ጨምሮ በተለያዩ ዘርፎች ሙስና እየጨመረ መምጣቱን በመጀመርያ ...
በዶክተር ደብረ ጽዮን ገብረ ሚካኤል የሚመራ የህወሓት ቡድን ዛሬ መቐለ ከተማ በሰጡት መግለጫ፣ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር አመራሮች፣ ታጣቂዎችን ትጥቅ ...
በጋዛ ሰርጥ የምድር ውጊያ ለመጀመር ዝግጅት ላይ መሆኗን እስራኤል ዛሬ ሐሙስ አስታውቃለች፡፡ ዘመቻውን በተመለከተ የመጨረሻ ውሳኔ ላይ ገና እንዳልተደረሰ ...
ስድስተኛው ሀገርቀፍ ምርጫ ከግንቦት መጨረሻ እስከ ሰኔ መጀመሪያ ባለው ጊዜ ለማድረግ መታቀዱን የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ። ምርጫው በመላው ...
አዲሱ መተግበሪያው “ቲክቶክ ላይት” በፈረንሳይ እና ስፔይን አገልግሎት የጀመረው ቲክቶክ በህጻናት እና ተጠቃሚዎች የአዕምሮ ጤንነት ላይ ሊያስከትል ...
በምዕራብ ጎንደር ዞን ከሚገኙት የአውላላ እና ኩመር መጠለያዎች፣ 1ሺሕ500 ስደተኞች ወደ ዐዲሱ የአፍጥጥ መጠለያ መዛወራቸውን የመተማ ወረዳ አስተዳደር አስታወቀ ...
ዓለም አወቀ ትውልደ-ኢትዮጵያዊያን ህጻናትን በመጽሃፍት አማካኝነት ከወላጆቻቸው ሀገር ስኬታማ ባለታሪኮች ጋር ለማገናኘት ጥረት እያደረገ የሚገኝ ደራሲ ...
በምስራቅ ኢትዮጵያ የሚገኙት ሀረሪዎች መልከብዙ ባህላዊ ምግቦች አሏቸው። ብሔረሰቡ ለዘመናት ከመካከለኛው ምስራቅ ሃገሮች ጋር የንግድ ትስስር የነበራቸው ...
ለሁለት ከተከፈሉት የህዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) አመራሮች፣ በዶክተር ደብረ ጽዮን ገብረ ሚካኤል የሚመራው ህወሓት ዛሬ መቐለ ከተማ ላይ ከፓርቲው ...
የደቡብ ሱዳን መንግሥት በሀገሪቱ የተፈጠረውን ውጥረት ተከትሎ የታሰሩ ባለሥልጣናትን እንዲፈታ የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግሥታት ባለስልጣን ...
በሞዛምቢክ አከራካሪ የነበረውን ምርጫ ውጤት ተቃውመው፣ አንድ የተቃዋሚ ፓርቲ መሪ የሥራ ማቆም አድማ መጥራታቸውን ተከትሎ ዋና ከተማው ጭር ባለበት ዕለት ...