በቅርቡ በጀርመን ሕዝብ ዓለም አቀፍ ትብብር ተቋም በተሰናዳው ፣"መልካም አስተዳደር ለእናንተ ምን ማለት ነው ? " የሚል ርዕስ በተሰጠው ፣ የሥዕል ውድድር ላይ "ሚዛን " የተሰኘው ሥራው አሸናፊ ሆኗል ። ከሥራዎቹ ጋር በሚዛመዱ ጉዳዮች ላይ ሀሳቡን ...
በትግራይ ክልል ሰሓርቲ በተባለች ወረዳ የአንድ ቀበሌ አስተዳዳሪ ማኅተም በኃይል ነጥቀዋል የተባሉ የፀጥታ አባላት ወሰዱት በተባለ ርምጃ 17 ሰዎች ...
የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እና የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝደንት፣ በክልሉ ወቅታዊ ጉዳይ ላይ አዲስ አበባ ለሚገኙ ዲፕሎማቶች ማብራሪያ ...
የትግራይ ክልል የጸጥታ አመራሮች፣ በእነ ዶ.ር. ደብረ ጽዮን ገብረ ሚካኤል የሚመራው የህወሓት ቡድን ከዚህ ቀደም ጊዜያዊ አስተዳደሩን ለማስተካከል ...
ሰሞኑን በአዲሰ አበባ ከተማ ለአራት ቀናት የቆየ ውይይት ያካሄዱት ተቃዋሚዎቹ የኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) እና የኦሮሞ ፌዴራላዊ ኮንግረስ (ኦፌኮ) ሁሉን ...
ከአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን ዳውንት ወረዳ ወደ ደሴ ሲጓዝ የነበረ መለስተኛ የሕዝብ ማመላለሻ አውቶቡስ ገደል ውስጥ ገብቶ 25 ሰዎች መሞታቸውን የዞኑ ፖሊስ ...
ይኽ ወር በአብዛኛው የአፍሪካ አካባቢ የወባ በሽታ የሚጀምርበት ወቅት ነው። በአህጉሩ ደግሞ እንደወባ በከፍተኛ ሁኔታ ገዳይ የሆነ በሽታ የለም፣ በተለይ ...
የጊኒ ጠቅላይ ሚኒስትር አማዱ ኦውሪ ባህ ትላንት ማምሻውን በኤክስ ማኅበራዊ ድረ ገጻቸው ላይ ባወጡት ጽሁፍ በንዝሮኮሬ ከተማ በላቤ እና ንዝኮሬ ቡድኖች ...
የኢትዮጵያ መንግስት በመጪው ዓመት መጀመሪያ ላይ በሶማሊያ ስራ እንዲጀምር የታቀደው አዲሱ የአፍሪካ ህብረት ተልእኮው ሽግግር “ቀጠናውን ለስጋት ...
የደቡብ ሱዳን መንግሥት በሀገሪቱ የተፈጠረውን ውጥረት ተከትሎ የታሰሩ ባለሥልጣናትን እንዲፈታ የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግሥታት ባለስልጣን ...
ደቡብ አፍሪካ አንድ የልዑካን ቡድን ወደ አሜሪካ በመላክ፣ በዲፕሎማሲ፣ ንግድ እና ሌሎችም ጉዳዮች ላይ ስምምነት ላይ መድረስ እንደምትሻ ፕሬዝደንት ሰሪል ...
በአማራ ክልል ምዕራብ ጎጃም ዞን ደጋ ዳሞት ወረዳ፣ "ፈረስ ቤት" በተባለች ከተማ ኅዳር 27 ቀን 2017 ዓ.ም የፋኖ ታጣቂዎች ፈጸሙት በተባለ ጥቃት 37 ሲቪሎች ...