የደቡብ ወሎ እና ሰሜን ሸዋ ዞኖች መምህራን የጸጥታ ችግር ባለባቸው አካባቢዎች ሥራ እንዲጀምሩ አስገዳጅ መመሪያ እንደወጣባቸው ገለጹ ኖቬምበር 11, 2024 ...
በቅርቡ በጀርመን ሕዝብ ዓለም አቀፍ ትብብር ተቋም በተሰናዳው ፣"መልካም አስተዳደር ለእናንተ ምን ማለት ነው ? " የሚል ርዕስ በተሰጠው ፣ የሥዕል ውድድር ላይ "ሚዛን " የተሰኘው ሥራው አሸናፊ ሆኗል ። ከሥራዎቹ ጋር በሚዛመዱ ጉዳዮች ላይ ሀሳቡን ...
በትግራይ ክልል ሰሓርቲ በተባለች ወረዳ የአንድ ቀበሌ አስተዳዳሪ ማኅተም በኃይል ነጥቀዋል የተባሉ የፀጥታ አባላት ወሰዱት በተባለ ርምጃ 17 ሰዎች ...
አቶ በየነ ሰሎሞን በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የሠራተኞች ማህበር መስራች ናቸው። በማህበሩ ውስጥ ዋና ፀሃፊ እና ፕሬዝዳንት በመሆንም እንዲሁም የዓለም ስራ ...
በኦሮሚያ ክልል፣ ሕፃናትን ጨምሮ ሰዎች ከሕግ አግባብ ውጪ ለመከላከያ ሠራዊት አባልነት በግዳጅ እየተያዙ መኾናቸውን እና የተያዙትን ለማስለቀቅ ...
ኢትዮጵያ በጀመረችው የኢኮኖሚ ማሻሻያ ፕሮግራም የመጀመሪያዎቹ ወራት በታየው ስኬት ምክኒያት እስከ አኹን 1.5 ቢሊዮን ዶላር መለቀቁን የተናገሩት፣ የዓለም ...
የታሳሪዎቹ ቤተሰቦች ለአሜሪካ ድምፅ በሰጡት ቃለመጠይቅ፣ እስረኞቹ እስካሁን ፍርድ ቤት እንዳልቀረቡ ገልጸው፣ “ማንነታቸው የማይታወቁ ሰዎች እየደወሉ፣ ለእያንዳንዳቸው እስከ 100 ሺህ ብር ድረስ ክፈሉ ይሉናል” ብለዋል፡፡ የኢትዮጵያ ...
በዶክተር ደብረ ጽዮን ገብረ ሚካኤል የሚመራ የህወሓት ቡድን ዛሬ መቐለ ከተማ በሰጡት መግለጫ፣ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር አመራሮች፣ ታጣቂዎችን ትጥቅ ...
ለሁለት ከተከፈለው የህዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ(ህወሓት) አመራር አንዱ የኾነው፣ በዶር. ደብረ ጽዮን ገብረ ሚካኤል የሚመራው ቡድን፣ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ ...
የደቡብ ሱዳን መንግሥት በሀገሪቱ የተፈጠረውን ውጥረት ተከትሎ የታሰሩ ባለሥልጣናትን እንዲፈታ የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግሥታት ባለስልጣን ...
በህወሓት አመራሮች መካከል የተፈጠረው አለመግባባት በውይይት እንደሚቋጭ በመሪዎቹ መካከል ቃል መገባቱት በክልል ከሚገኙ ሊቃነ ጳጳሳት ከተነገረ ከዐሥር ...
በጋዛ ሰርጥ የምድር ውጊያ ለመጀመር ዝግጅት ላይ መሆኗን እስራኤል ዛሬ ሐሙስ አስታውቃለች፡፡ ዘመቻውን በተመለከተ የመጨረሻ ውሳኔ ላይ ገና እንዳልተደረሰ ...